De Aller-Bedste Bøger - over 12 mio. danske og engelske bøger
Levering: 1 - 2 hverdage

Bøger af

Filter
Filter
Sorter efterSorter Populære
  • - ዕድሜ ጠገብ የሆነ ኢትዮጵያዊ ተረትን መሠረት አድረጎ የተጻፈ
    af &#4621, &#4613, &#4757, mfl.
    112,95 kr.

    ይህ የጽሁፍ ስራ እድሜ ጠገብ ከሆነ የኢትዮጵያ ተረት የተወሰደ ነው።አንበሳዉ በአጋጣሚ አይቶ የወደዳትን ቆንጆ ልጅ ለማግባት አባቷን ይጠይቃል። በሀሳቡ የተደናገጡት አባት ግን አንበሳው ሊያሟላቸው አይችልም ብለው ያመኑትን ቅድመ ሁኔታ እንዲያሟላ ግፊት በማድረግ ጥያቄዉን እንዳይገፋበት ለማድረግ ይሞክራሉ። አንበሳው ደግሞ ፍላጎቱን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል ፡፡ ታሪኩ እንዴት ይጠናቀቅ ይሆን? በመጽሐፉ ውስጥ መልሱን ያገኛሉ፡፡ መልካም ንባብ።