Bøger af ሐ
-
- La vera genealogia di Tutankhamen
83,95 - 308,95 kr. Questo libro, edizione in bianco e nero, tratta della scoperta originale della vera genealogia di Tutankhamen e del rapporto che egli aveva con il Faraone eretico Ikhnaton/Akhenaton, in aggiunta al contesto egizio dell'epoca, alla religione e alla damnatio memoriae che subì il periodo amarniano. A te, sincero cercatore di verità, offro questa divulgazione come primo passo verso una conoscenza superiore della tua, e della nostra, storia passata. Dal passato possiamo comprendere la catena di congiunzione che ci ha portato fino a oggi, e questa tesi è il primo anello di una lista che riporta scoperte e storie incredibili. Queste scoperte prima o poi saranno accettate da chi ha il potere di cambiare l'opinione pubblica e accademica, poiché offro ciò che è veritiero dagli ultimi esami condotti ma non ancora accettati. E' un'opera di pura condivisione senza scopo di lucro, dacché la conoscenza è gratuita; il prezzo che vedete è, purtroppo, il prezzo minimo inseribile anche a causa del solo costo di stampa dell'opera. Ricorda che il denaro non può amare. I soldi non fanno la felicità e non sono lo scopo della nostra vita (almeno per le menti più argute). Goditi l'inizio del percorso, la prima tappa, verso la verità dei nostri antenati passati e la verità del nostro futuro. Se ti interessa scoprire altre verità nascoste della nostra storia, esplora il sito che mostra tutte le scoperte redatte fino a oggi: https: //logos-arkaios.webnode.it/
- Bog
- 83,95 kr.
-
- 5ቱ የስኬታማ መሪነት ሚሥጥራት
167,95 kr. ይህ መጽሐፍ "ቅን መሪ" የሚለው መጽሐፍ ተከታይ ነው የመሪ ስኬታማነት መልካም ጠባይ ከችሎታ ጋር ሲደመር ነው (Character + Capacity= Effective Leader) በሚለው እሳቤ "ቅን መሪ" የሚለው ስለ መሪ ጠባዕያት የሚዳስስ ሲሆን ባለ ራእይ መሪ (አምስቱ የስኬታማ መሪነት ምሥጢራት) የሚለው ደግሞ የመሪ ችሎታን ይመለከታል "ባለ ራእይ መሪ" አምስቱን የስኬታማ መሪነት ምሥጢራት ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር በሰፊው ይዳስሳል የስኬታማ መሪነት ችሎታ በአምስት አምዶች ላይ የሚቆሙ ናቸው የሚል እሳቤን የያዘ ነው የመጀመሪያው ባለ ራእይነት ሲሆን ሕልም ማለምን፤ አርቆ ማሰብን፤ አሻግሮ ማዬትን፤ አቅጣጫ ማሳዬትን፤ እንዲሁም በስሌት መምራትን ያካትታል ሁለተኛው ሕልምን ለማሳካት ለውጥን በስኬት መምራት እንዲሁም ለውጥን ተቋማዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው የሚለውን ይተነትናል ሦስተኛው የስኬታማነት ምሥጢር ከመወሰን ዓቅም ጋር ይያዛል አራተኛው ጠንካራ ቡድን የመገንባትና የማስተባበር እንዲሁም የማስተሳሰር ችሎታ በሌለበት ስኬት አይኖርም የሚለው ነው የመጨረሻው መሪነት ማለት ተከታይ ማፍራትና ለስኬት ማብቃት ነውና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለስኬታማነት ወሳኝ ነው የሚለውን ይመለከታል መጽሐፉ ትኩረት የሚያደርገው በዓቅም ግንባታ ላይ ነውና በሥልጣን ወንበር ላይ ለተቀመጡት ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ቤተሰብን ከመምራት ጀምሮ የተሻለ ዓቅምን ለመገንባት ጥረት ለሚያደርጉ ሰዎች እንዲጠቅም ታስቦ ነው የተዘጋጀው ሕይወትን ለመምራት የሚያስችሉ ቁምነገሮችንም ይቀስሙበታል ሕልም የሌለው ማን አለ? ለውጥ የማይነካውስ? ትልቅም ይሁን ትንሽ ውሳኔ መወሰንም የየዕለት ተግባር ነው ከሰው ጋር ተግባብቶ ለመሥራት ይሁን በሰላም ለመኖር በሰፊው የሚዳሰስበት በመሆኑም ብዙ ማትረፍ ይቻላል ተማሪዎችም ተመራማሪዎችም ሊጠቀሙበት ይችላሉ የሚል እምነትም አለኝ
- Bog
- 167,95 kr.