De Aller-Bedste Bøger - over 12 mio. danske og engelske bøger
Levering: 1 - 2 hverdage

Bøger af &4609

Filter
Filter
Sorter efterSorter Populære
  • af &4643, && 4779, &4609 & mfl.
    149,95 kr.

    "አንቺና እኔ" የተባለችው የግጥም መጽሐፍ በሰዎች ማህበራዊ ኑሮ ውስጥ ትዳር እንደ ዐቢይ ጉዳይ ስለሆነ ይህን በሚመለከተው ባንዱ የግጥም አርእስት የተሰየመች ናት። በውስጧ ፀሐፊው ያሰተዋላቸው ከተለየዩ ማህበራዊ አማናዊ ክንውኖች የተቆነጠሩ ቁምነገሮች ከተቀዱበት መልከዓ ምድር ጋር ተዋደው አንባቢው እንደ ትዕይንት እንዲመለከታቸው ተደርገው ቀርበዋል። ምናባዊና ጥበባዊ በሆነ የአጻጻፍ ስልቱ ጭብጦች ፍንትው ብለው ይታያሉ።